የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ በቶምቦላ ሎተሪ ያሰባሰቡትን 35 ሺ የስዊዝ ፍራንክ አስረከቡ።

በኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ የተዘጋጄው የገና ስጦታ ለእናት አገራችን ቶምቦላ በዕለተ ቅዳሜ ጃኗሪ 1 በጀኔቫ አዋሽ ሬስቶራንት ክቡራን እንግዶች በተገኙበት እጣው ወጥቷል። በፌስቡክ በቀጥታ አስተላልፈነዋል። የባለ እድለኞች ስም ዝርዝር 🇪🇹✈️1ኛ 0978 ቁጥር ክርስቲያን አማኑኤል የተባሉእድለኛ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደርሶ መልስየቢዝነስ ክላስ ደርሷቸዋል።🇪🇹✈️2ኛ 0672 ቁጥር መስከረም ሰርጸ የተባሉ እድለኛየኢትዮጵያ አየር መንገድ ደርሶ መልስ የኢኮኖሚክላስ ደርሷቸዋል።🏝️3ኛ 0489 … Continue reading የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ በቶምቦላ ሎተሪ ያሰባሰቡትን 35 ሺ የስዊዝ ፍራንክ አስረከቡ።