የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ በቶምቦላ ሎተሪ ያሰባሰቡትን 35 ሺ የስዊዝ ፍራንክ አስረከቡ።

Permanent Mission of Ethiopia in Geneva’s Bank Transfer confirmation

በኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ የተዘጋጄው የገና ስጦታ ለእናት አገራችን ቶምቦላ በዕለተ ቅዳሜ ጃኗሪ 1 በጀኔቫ አዋሽ ሬስቶራንት ክቡራን እንግዶች በተገኙበት እጣው ወጥቷል። በፌስቡክ በቀጥታ አስተላልፈነዋል።

የባለ እድለኞች ስም ዝርዝር

🇪🇹✈️1ኛ 0978 ቁጥር ክርስቲያን አማኑኤል የተባሉ
እድለኛ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደርሶ መልስ
የቢዝነስ ክላስ ደርሷቸዋል።
🇪🇹✈️2ኛ 0672 ቁጥር መስከረም ሰርጸ የተባሉ እድለኛ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደርሶ መልስ የኢኮኖሚ
ክላስ ደርሷቸዋል።
🏝️3ኛ 0489 ቁጥር ኤደን የተባሉ እድለኛ በኩሪፍቱ
ሪዞርት አንድ ቀንና አዳር ከአንድ ወዳጅዎ ጋር
ሙሉ የመዝናኛ ወጪ አሸናፊ ሆነዋል።
🏝️4ኛ 0338 ቁጥር ወለላ የተባሉ እድለኛ በኩሪፍቱ
ሪዞርት አንድ ቀንና አዳር ሙሉ የመዝናኛ ወጪ
አሸናፊ ሆነዋል።

🎯ስዊዘርላንድ ውስጥ በሚገኙ የሀበሻ ሬስቶራንቶች

የእራት ተጋባዥ እድለኞች ስም ዝርዝር
🔷5ኛ. ናኒ ጌታቸው በአዋሽ ሬስቶራንት ጀኔቫ እጣ ቁጥር 0473
🔷6ኛ. አምሳለወርቅ በቀለ በማራቶን ሬስቶራንት ፍሪቡርግ እጣ ቁጥር 033
🔷7ኛ. አቢጋይል በድሉ በአድስ አበባ ሬስቶራንት ጀኔቫ እጣ ቁጥር 0356
🔷8ኛ. መኮንን አስራት በቲጅ ቴካወይ ሎዛን(ቴካወይ) እጣ ቁጥር 0540
🔷9ኛ. ሊሊ በቀለ በብሉናይል ሬስቶራንት ሎዛን እጣ ቁጥር 0998
🔷10ኛ. መሲ በእናት ጓዳ ሬስቶራንት ሎዛን እጣ ቁጥር 0228
🔷11ኛ. ሸይማ አህመድ በእንጀራ ሬስቶራንት በርን እጣ ቁጥር 0188
🔷12ኛ. ቴድሮስ ሀይሌ በአቢሲንያ ሬስቶራንት ሎዛን እጣ ቁጥር 0837
🔷13ኛ. ሶፊ መኩርያ በሊትል ኢትዮጵያ ሬስቶራንት ጀኔቫ እጣ ቁጥር 0628
🔷14ኛ. አመለ ቡላህ በመስከረም ሬስቶራንት ዙሪክ እጣ ቁጥር 0488
ዕለት ጃኗሪ 2/2022
እድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ!
የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ

በእለቱ የተደረጉ ንግግሮች

ሰላም የተከበራቹ ውድ ኢትዮጵያውያን በመላው ሲዊዘርላንድ የምትገኙ።

👉የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በጇኗሪ አንድ በጀኔቫ አዋሽ እሬስቶራንት የተንቦላ እጣ ባለ እድለኞችን ያሳወቀ ሲሆን በዚሁ እለት ከተጋበዙ እንግዶች መካከል ፕሮፌሰር ሰይፈ ሀይለማርያም በእለቱ የተገኙ ሲሆን ከዚህ ቀደም ያስተላለፉትን መልክት አንድ ብር በቀን ለእናት ሀገራችን እንድናዋጣ ያማለት እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በወር ሰላሳ ፍራንክ ወይም ዶላር በየወሩ በመክፈል የዜግነት ግዴታውን እንዲወጣ እና አገራችንን እንድናለማ ከተጣለብን የውጭም ጫና ነጻለመውጣት ይረዳንዘንድ በዚሁ እለት በቀን አንድብር ለእናት ሀገሬ በሚል መርህ የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በእለቱ የተገኙ ኢትዮጵያዊያን የዚህን ወር መዋጮ እንዲከፍሉ በማድረግ ስራውን አስጀምራል በእለቱ 586 ፍራንክ የተሰበሰበ ሲሆን ለድያስፖራ ክፍል ተጠሪ አቶ የትነበርክ ያስረከብን ሲሆን የተከፈለበት የባንክ እርሲት በአቶ የትነበርክ አማካኝነት ደርሶናል።

👉ውድ ኢትዮጵያውያን በሲዊዘርላንድ የምትገኙ ይህንን በቀን አንድብር ለእናት ሀገራችን በሚል መርህ በመቀላቀል የዜግነት ግዴታችሁን እንድትወጡ የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በሲዊዘርላንድ በትልቅ ትህትና ይጠይቃል ማህበሩም ይህንን ሀላፊነት ወስዶ ይሰራል በየወሩም የገባበትን የባንክ ደረሰኝ ያቀርባል።

💚💛❤️በጋራ በመቆም የሀገር ደጀን እንሁን
የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በሲዊዘርላንድ💚💛❤️


በ 01/01/2022 የተንቦላ እጣ ማውጣት መርሀግብር በቀጥታ Live
https://www.facebook.com/events/2781456935333622/

ወደ እምዬ በባዶ እጅ ላለመሄድ ከስር ባሉ ቁጥሮች በመደወል ቶንቦላ በመግዛት እድላችሁን እየሞከራችሁ ሀገራችሁንም እንድትጠቅሙ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን::

የተንቦላ እጣ ማውጣት መርሀግብር

በቀጥታ Live -> https://www.facebook.com/events/2781456935333622/

13:00 የዝግጅቱ መጀመሪያ ሰአት

13:00 -13 30 የአዘጋጅ ኮሚቴው ተንቦላውን በተመለከተ ንግግር እና ምስጋና ያቀርባሉ።

13:30-13:40 ከኢትዮጵያ ኤንባሲ የመጡ እንግዶች አጭር ንግግር ያደርጋሉ።

13:40-14:00 የተንቦላው የመጠቅለል ስራ ይጠናቃል።

14:00-15:15 የሬስቶራንት እጣ ባለእድለኞችን እጣ ማውጣት ስነስርአት ይካሄዳል።

15:15-15:45 ከአንደኛ እስከ አራተኛ ባለእድለኞችን እጣ ማውጫ ስነስርአት ይካሄዳል።

15:45–16:00 አጠቃላይ የመዝጊያ ስነስርአት ይካሄዳል በቀጣይ የኢቶጵያ ወጣቶች ህብረት በሲዊዘርላንድ ምን ያደርጋል ምን አስባል የሚለውን ገለጻ በመስጠት ለመሀበረሰቡ ምስጋና በማቅረብ የእለቱን መርሀግብር ፍጻሜ ያደርጋል።

የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በሲዊዘርላንድ።

በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል
https://ethiopians.ch
https://www.facebook.com/events/2781456935333622/
https://www.facebook.com/EthiooZurichSportClub
https://www.facebook.com/tewoderos.tekilegiorgis

👉ዙሪክ
ቴዲ
0779645653
ሙሉጌታ
076 460 01 05
ተመስገን
077 960 89 59
ሳሻ
076 402 24 65

👉ጄኔቫ
ያሬድ
078 634 76 54
ሪኮባ
079 859 65 52
ሉላ
076 397 97 86

👉 ዙግ እና ሽቪዝ
መለሰ
078 738 03 35
የሱፍ
076 542 93 84

👉በርን
ጆሲ
076 702 82 60
ሰላም
078 603 83 20
ሶሎሜ
078 801 61 87
ብርቱካን
078 881 45 51

👉 ሎዛን
ሰለሞን
076 534 32 71

👉ፍሪቦርግ
ፍቄ
079 136 66 21

👉ኤቨርዶን
አዳነ
078 723 05 48

👉ቢልቤን
አብይ
078 913 25 68

👉ላሸድፎ
ደጀን
079 883 95 26

👉 ኑሻቴል
ሀረግ
079 377 58 88

👉 ሶሎቶን
ማቲ
078 695 22 12

👉ስንጋለን
ዴቭ
076 246 43 92

👉 ሉዘርን
አይሻ
076 533 26 67

👉ሲኦን
ሊያ
079 237 01 35

👉 ሉጋኖ
ሰላም ሙሉጌታ
076 418 22 13

👉 ሽፋውዘን
አሳምነው መርሻ
076 566 13 31
👉 መስከረም ስዩም
ባዝል
076 548 95 89

ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር‼️
💚💛❤🙏 💚💛❤

እንደሚታወቀው 100% የሚገኘው ገቢ በጦርነቱ ምክንያት በተለያዩ ቦታዎች ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ እንዲሁም ለወደሙ መሰረተ ልማቶች መልሶ ማቋቋሚያ ይውል ዘንድ በስዊዘርላንድ የኢትዮጵያ ወጣቶች ሕብረት በ25 ኖቬበር 2021 ለእናት ሀገራችን ድምፅ እንሁን በሚል መሪ ቃል በተካሄደው ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ለሰላማዊ ስልፉ ግብአቶች ከተሰበሰበ መዋጮ ከወጪ ቀሪ በተገኝው 1.900
(አንድ ሺ ዘጠኝ መቶ) የስዊዝ ፍራንክ አዘጋጅ ኮሚቴው በመመካከር
የገና ስጦታ ለእናት ሀገራችን በሚል መርህ ቶንቦላ አዘጋጅቶ በመሸጥ ላይ መሆኑ ይታወቃል::

⁉️ስለ ቶንቦላው ኢንፎርሜሽን እንደሚከተለው ይቀርባል:-
👉 ቶንቦላው በተለያዩ የስዊዝ ካንቶኖች በጥሩ ሁኔታ በመሸጥ ላይ ያለ ሲሆን ሽያጩም የሚያበቃበት ጊዜ በ26 እና 27 ዲሴምበር 2021 መሆኑን እና ትኬት በመሸጥ ላይ ያሉ የካንቶንአስተባባሪዎች በነዚህ ቀናቶች ለአዘጋጅ ኮሚቴው ገቢ የሚያደርጉ መሆኑን እናሳውቃለን::
👉 እጣው የሚወጣበት ቀን በ1 ጃንዋሪ 2022 ከ12 .00 እስከ 13.00 በጄኔቫ አዋሽ ሬስቶራንት መሆኑን እናሳውቃለን
👉 እጣው በሚወጣበት ቀን ከኢትዮጵያ ኤንባሲ የሚመለከታቸው አካላት እና በስዊዝ ከሚኖሩ ማህበረሰቦች የክብር እንግዶች ይገኛሉ::
👉 የተሰበሰበው ገንዘብም ለዚህው ዓላማ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በከፈተው አካውንት ገቢ የሚደረግ መሆኑን እናሳውቃለን::

ከሰላምታ ጋር
የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላን
ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና ሀገር ወዳድ የሬስቶራንት ባለቤቶች ለእናት ሀገራችሁ እየከፈላችሁ ያለውን መስዋትነት ላቅ ያለ ክብር እና ምስጋናችንን እናቀርባለን::

የእጣው አይነቶች
👇👇👇👇👇👇

የእጣው አይነቶች
👇👇👇👇👇👇

📌 1ኛ ዕጣ📌

በኢትዮጵያ አየር መንገድ
(Business Class)
ኢትዮጵያ ደርሶ መልስ ትኬት
ከስዊዘርላንድ

📌 2ኛ ዕጣ📌

በኢትዮጵያ አየር መንገድ
(Economy Class)
ኢትዮጵያ ደርሶ መልስ ትኬት ከስዊዘርላንድ

📌3ኛ ዕጣ📌

በኩሪፍቱ ሪዞርት የሁለት ሰው ሙሉ መስተንግዶ ከአዳር ጋር
ደብረዘይት

📌4ኛ ዕጣ📌

በኩሪፍቱ ሪዞርት የአንድ ሰው ሙሉ መስተንግዶ ከአዳር ጋር
ደብረ ዘይት

📌 5ኛ ዕጣ 📌

የቤተሰብ እራት ከነመጠጡ በአዋሽ ሬስቶራንት
ጄኔቫ

📌 6ኛ ዕጣ 📌

የቤተሰብ እራት ከነመጠጡ በማራቶን ሬስቶራንት
ፍሪቡርግ

📌 7ኛ ዕጣ 📌

የቤተሰብ እራት ከነመጠጡ በአዲስ አበባ ሬስቶራንት
ጄኔቫ

📌 8ኛ ዕጣ 📌

የቤተሰብ እራት ከነመጠጡ በቴካዌይ ከቲጂ ቴካዌይ
ሎዛን

📌 9ኛ ዕጣ 📌

የቤተሰብ እራት ከነመጠጡ በብሉ ናይል ሬስቶራንት
ሎዛን

📌 10ኛ ዕጣ📌

የቤተሰብ እራት ከነመጠጡ
በእናት ጉዋዳ ሬስቶራንት
ሎዛን
📌 11ኛ ዕጣ📌
የቤተሰብ እራት ከነመጠጡ
በእንጀራ ሬስቶራንት
በርን
📌 12ኛ📌
የቤተሰብ እራት ከነመጠጡ
በአቢሲንያ ሬስቶራንት
ሎዛን
📌 13ኛ📌
የቤተሰብ እራት ከነመጠጡ
በሊትል ኢትዮጵያ ሬስቶራንት
ጄኔቫ

📌 14ኛ📌
የሁለት ሰው እራት ከነመጠጡ በመስከረም ሬስቶራንት
ዙሪክ

መልካም ዕድል
💚💛❤🙏 💚💛❤