ለአፋር እና ለአማራ ህዝባዊ ሃይል ልዩ ድጋፍ በስዊዘርላንድ ከ 43 000 CHF በላይ ተሰበሰበ

የተከበራችሁ በስዊዘርላንድ የምትኖሩ ኢትዬጵያዉያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች

ዘመቻ ህልውና ሀገረን የማዳን ጥሪ ለአማራ ልዬ ሀይል ለአፋረ ልዩ ሀይል

የዝመቻ ህልውና ሁለተኛ ዙር የገንዘብ ማሰባሰብያ መርሃ ግብር በያዝነው ወር መጨረሻ ላይ ይጠናቀቃል:: ለይበልጥ መረጃ በ +41788914609 +41794798904 ይደውሉና ድርሻዎን ይወጡ፡፡