በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከአውሮፓ የዲያስፖራ ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት አደረጉ Amb Redwan Hussein briefed Ethiopian Diaspora Communities in Europe

In a fruitful webinar organized by Defend Ethiopia Task Force in Europe in collaboration with the Ethiopian Embassy in Berlin, Germany, Ambassador Redwan gave an update on current affairs in Ethiopia and answered questions from the Diaspora Community members in Europe.

ድፌንድ ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ፌ. ድ. ሪ. ኢምባሲ በርሊን ጋር በመተባበር የተዘጋጀ የዌብናር ስብሰባ ላይ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ከአውሮፓ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ጋር ገንቢ ውይይት ተደረገ፡፡