እኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድ በጎ አድራጎት ማህበር
እኔም ለ ወገኔ በሲዊዘርላድ ማህበር በቅን በደጋግ ኢትዮጵያዊያን በ22 የካንቶን አስተባባሪዎች June,20,2020 የተመሰረተ ሲሆን ‼️
📌 ዓላማው በመላው ኢትዮጵያ በሰው ሰራሽ በተፈጥሮ አደጋ ለሚደርሱ ችግሮች ሁሉ ሲዊዘርላድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊ ጋር በመተባበር በተቻለ አቅም መድረስ።
📌 የኢትዮጵያ ገጠራማ አካባቢዎች ላይ ለምሳሌ ትምህርት ቤት ፣ ሆስፒታል ፣ የንፁሀ ውሃ መጠጥ ለተጠቃሚዎች ማዳረስ የተለያዩ መሠረተ ልማት ላይ መሳተፍ ዓላማ ብሎ የያዘ ሀገር ወዳድ ማህበር ነው።
<<እኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድ>> ከተመሰረተ የመጀመሪያ የበጎ አድራጎት ስራውን የሰራው
✅1. በኦሮሚያ አካባቢ በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ድንገተኛ ሞት በተከሰተው ግጭት የሞት የንብረት ውድመት እንዲሁም ቁጥራቸው የበዛ ወገኖቻችን ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉበት አሳዛኝ ክስተት ላይ ከያሬድ ሹመቴ ( ሰበዓዊ ድጋፍ ጥምረት ) ጋር በመተባበር መጠኑ
👉 700,000 (ሰባት መቶ ሺ) ብር የሚሆን የማይበላሹ ምግቦች እና የንፅህና ቁሳቁሶችን በማዘጋጀት በሻሸመኔ ፣ በአሪሲ ለማድረስ ችለናል።
በአሁኑ ሰዓት
✅2. የእኔም ለ ወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር
ከመላው ስዊዘርላንድ ደጋግ የማህበሩ ቤተሰቦች በሀገራችን በነበረው ጦርነት ለተጎዱ እንዲሁም ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን
👉 579.532.20 ብር በማሰባሰብ በ17.02.2021
“ሰብአዊነትና ፍቅር ለትግራይ እና ለመተከል” በሚል በግዜያዊነት ተቋቁሞ እርዳታ በማሰባሰብ ላይ ለሚገኝው ስብስብ በማህበሩ የኢትዮጵያ ተወካዮች አማካኝነት ልገሳ እድርጎዋል::
✅ 3. ❤️💪የዘመናችን አድዋ ❤️💪 በሚል
👉በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊ እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን💚💛❤️
👉 የአባይን ጉዳይ ስዊዝን አቀፍ አድርገነው በአንድነት እና የዘመናች አድዋ በሆነው በዚህ ታሪካዊ ሰዓት አንድ ላይ በመቆም
ከአፕሪል 12 እስከ ሜይ 12 የሚቆይ ቦንድ እንዲገዙ በማስተባበር ውጤታማ ስራን መስራት::
- አጣዬ ተፈናቃዮች :-
📌 ከመላው ስዊዘርላንድ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን 715,000 (ሰባት መቶ አስራ አምስት ሺ) ብር በማሰባሰብ
👉በሸዋ የሰላም እና የልማት ማህበር አማካኝነት ለተፈናቃዮቹ መልሶ ማቋቋሚያ የሚሆን ቆርቆሮና ሚስማሮችን በመግዛት እና በጥሬ ገንዘብ ልገሳ አድርጎዋል::
- ለወሎ እና አፋር :-ተፈናቃዮች ………..
📌የተከበራችሁ የእኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድ የበጎ አድራጎት ቤተሰቦች በሙሉ‼️
📌በአፋር እና በወሎ አካባቢ በጦርነቱ ምክንያት ከቤት ከንብረታቸው ለተፈናቀሉ እና ለተሰደዱ ወገኖቻችን የበኩላችንን እድንወጣ በፈጣሪ ስም እኔም ለ ወገኔ ጥሪውን ያስተላልፋል
‼️ለአፋር እና ለወሎ አካባቢ እንድረስላቸው‼️
የእኔም ለ ወገኔ የሒሳብ ቁጥር
Enem Le Wegene Switzerland Association
Guglerstrasse 7
2560 Nidau
CH30 8080 8003 7149 8830 5
👉 ለአፋር እና ለወሎ አካባቢ እንድረስላቸው ጥሪ ቃል የገቡ ስዎች ስም ዝርዝር እና የገንዘብ መጠን:-
⭕️ከሻሸመኔ ለስራ ማስኪያጃ ተብሎ የቀረ እኔም ለ ወገኔ አካውንት ውስጥ የተቀመጠ ( 650 fr ) ማህበሩ ጨምሯል‼️
More on የእኔም ለ ወገኔ Facebook Page at https://www.facebook.com/Enem-Le-wegene-Switzerland-እኔም-ለወገኔ-101924374859075/