በስዊዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵያን በአንድ ላይ ቆመው በመላው ዓለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ምሳሌነታቸውን እያሳዩ ነው

በስዊስ እኔም ለወገኔ በተባለ ማህበር የህዳሴ ግድብ ግንበታን ከግብ ለማድረስ ማህበሩ አባላቱን ቦንድ እንዲገዙ በተላለፈው ሀገራዊ ጥሪ መሰረት በዛሬው ዕለት ብቻ ከአስር ሺህ ዶላር በላይ ቦንድ ገዝተዋል።

በስዊዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵያን በአንድ ላይ ቆመው በመላው ዓለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ምሳሌነታቸውን እያሳዩ ነው። ክቡር አምበሳደር ዘነበ ከበደ የቦንድ ርክክብ በሚከናወንበት ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት እኔ ለወገኔ ማህበር አገራዊ የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ከግብ ለማድረስ የማህበሩ አባላት ላደረጉት ድጋፍ የሚደነቅ መሆኑ ጠቅሰው፣ ማህበሩ አባላት የግድቡ ግንባታ እስኪጠናቀቅ ድረስ የሚያደርጉትን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጠይቀዋል።

የማህበሩ አባለትም ግድቡ ለማጠናቀቅ የሚያደርጉት ድጋፍ አጠናቅረው እንደሚቀጥሉ ገልጸዋል።

ምንጭ

May be an image of 3 people and people standing
May be an image of 7 people, people standing and indoor
May be an image of 1 person and standing

ETHIOPIA – PERMANENT MISSION (UN)
Rue de Moillebeau 56
1209 Geneva
Switzerland
Tel: +41 22 919 70 10
geneva.mfa.gov.et