በእኔም ለ ወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር ከመላው ስዊዘርላንድ ደጋግ የማህበሩ ቤተሰቦች በሀገራችን በነበረው ጦርነት ለተጎዱ እንዲሁም ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን የተሰበሰበውን 579.532.20 ብር “ሰብአዊነትና ፍቅር ለትግራይ እና ለመተከል” በሚል በግዜያዊነት ተቋቁሞ እርዳታ በማሰባሰብ ላይ ለሚገኝው ስብስብ በማህበሩ የኢትዮጵያ ተወካዮች አማካኝነት እርክክብ አደረገ!



Media Coverage – Videos