በጄኔቫ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቋሚ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዘነበ ከበደ ከESAT ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ

በጄኔቫ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቋሚ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዘነበ ከበደ በተ.መ.ድ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽ/ቤት ያወጣውን መግለጫ በማስረጃ አጣጥለውታል፡፡ በዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ላይም የኢትዮጵያ መንግስትንም አቅዋም አሳውቀዋል፡፡

አምባሳደር ዘነበ ከበደ በተ.መ.ድ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽ/ቤት የምስራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ ቀጠና ዋና ኃላፊ ለሆኑት Ms. Françoise Mianda መንግስት በትግራይ ክልል ስለወሰደው የሕግ ማስከለበር እርምጃ ሰፊ ገለፃ መስጠታቸው ይታወሳል